how can i purchase link with bank system
- nigissie wasihun asked 5 months ago
መኪና በብድር አመቻቸተው ማለትም 30/70 አከፏፏል የሚሸጡ ካሩ ፖስት ቢያደርጉ ወይም ቢጠቁሙን ለማለት ነው
- Dagim asked 5 months ago
I want learn technical and safety drive
- Tesfaye asked 7 months ago
- last active 2 weeks ago
መኪና መግዛት ፈልጋለው የተወሰነ ገንዘብ አለኝ ብድር በምን መልክ ላግኝ
- abiy asked 8 months ago
ለሜትር ታክሲ አገልግሎት የሚሆን የተሻለው መኪና የቱ ነው? ከጥንካሬ፣ ከስፔር ፓርት ከዋጋ ወዘተ አንፃር ማለቴ ነው።
- Hailu Kebede asked 10 months ago
How can I can credit from bank to buy car
- Winta asked 11 months ago
Do you have in stock
- Aman asked 11 months ago
- last active 10 months ago
How can i estimate vehicles current sum insured?
- Bisrat Wubishet asked 11 months ago
Lifan van price /new/
- Shume asked 12 months ago
የስራ መኪና ለምግዛት ፈልጋለሁ ነገር ግን የመኪና ዋጋ በጣም ከመጨመሩ ጋር ተያይዞ ያለኝ ገንዘብ በቂ አይደለም። ከባንክ ጋር በብድር ለምግዛት ምን ማማላይ አለብኝ? እና የት ባንክ ብሄድ ብድር ላገኝ እችላለሁ
አመሰግናለሁ 30\70
- fitsum asked 1 year ago
- last active 1 day ago
50 % kefye 50 % bbank kifiya kalachu eyeserahu mkeflbet huneta kale vitz or yaris
- Abenezer asked 1 year ago
Yesera mekina lemgzat felega neber kebank gar edat mamcacet yecalale? amsgnalew.
- Ad asked 1 year ago
የሰራ መኪና ለመግዛት ብድር እንዴት ማግኘት እችላለሁ ወይም ብድር ያለበት መኪና
- mig asked 1 year ago
መግዛት የምፈልገው መኪና የቤት መኪና ሁኗ Ride ሊሰራ የሚችል አሁን ላይ 110,000 ብር በእጄ ላይ አለኝ እሰከ 6 ወር ድረስ 150,000 ብር መቆጠብ እችላለሁ ስለዚህ ቀሪ ክፍያን እንዴት ብድር በማግኘት መኪና መግዛት እችላለሁ?
- Behaylu Dejen asked 1 year ago
Hello,
I wanted to know the procedure and sources of getting a loan to buy a vehicle.
- John asked 1 year ago
Ineed to buy a car how can I get 50% loan
- Wondwossen asked 1 year ago
How can i get 50% loan
- bitsuan tadesse asked 1 year ago
የስራ መኪና ለምግዛት ፈልጋለሁ ነገር ግን የመኪና ዋጋ በጣም ከመጨመሩ ጋር ተያይዞ ያለኝ ገንዘብ በቂ አይደለም። ከባንክ ጋር በብድር ለምግዛት ምን ማማላይ አለብኝ? እና የት ባንክ ብሄድ ብድር ላገኝ እችላለሁ
አመሰግናለሁ
- ያሬድ asked 1 year ago
- last active 1 year ago