ራይድ የገባ አሪፍ ቪትስ 2001 ሞዴል አሪፍ ይዞታ በ ስንት አገኛለዉ
- Wendmu asked 2 years ago
በአቅሜ መኪና መግዛት እፈልጋለሁ። ምን ይመክሩኛል?
- ከበደ ሞላ asked 2 years ago
- last active 2 years ago
2008 ያሪስ ኮምፖክት ለመሸጥ
- Feven asked 2 years ago
high roof below 2012 model, diesel engine, new in Ethiopia
how much cost?….
- tesfaye asked 2 years ago
- last active 2 years ago
ቆንጆ 3L እና 5L የት አገኛለሁ ዋጋቸውስ
- Asfaw asked 2 years ago
ሰላም መኪና ኔት እንዴት ናችሁ ዜሮ ዜሮ (not Used) ዶልፊን ቫን (ከሾፌሩ ኋላ ሁለቱ ድርድር መቀመጫ ብቻ ያለው ሆኖ የዕቃ መጫኛ የሆነ) መኪና መግዛት እፈልጋለሁ ሙሉ መረጃ ስጡኝ
- Asnake Eshete asked 2 years ago
5Lመኪና ለመግዛት ፈልገ ነበር አሁን ያለዉ ዋጋ ስንት ነዉ
- Endalew kassahun asked 2 years ago
ስለ ሊፋን 320 ሙሉ መረጃ ያለው ቢተባበረኝ ምስጋናዬ ከልብ ነው። እናም አሁን ሰዓት ላይ ያገለገለ ዋጋው ምን ያህል ነዉ?
- Binyam T asked 2 years ago
አዲስ ወይም አሮጌ ቫን መኪና መግዛት ፈልጌ ነበር የአዲሱንም የአሮጌውን ዋጋ ብትነግረኝ እና በሀገራችን እስፔር የሚገኝለት ለስራ ጥሩ ቫን መኪናስ ምንድነው
- Yergalme asked 2 years ago
ሰላም Suzuki Desire 25% ወይም 30% ቅድመ ክፍያ ማግኘት ችላለው?
- Siham Ahmed asked 2 years ago
ሶስት ምርጥ የሚሏቸውን የመኪና መሸጫ ቤቶች መክንያቶን ጨምርው ይጠቁሙ
1 –
2 –
3 –
- mekina asked 2 years ago
- last active 2 years ago
ሰላም መኪና ኔቶች በ300,000.00 መኪና ማግኘት እችላለሁ ራይድ የሚሰራ እባካችሁ ካለ ብታገናኙኝ , አመሰግናለሁ።
- Delesa Geleta asked 2 years ago
አዲስ መኪና በብድር ከ አበዳሪ ተቋማት ጋር በስምምነት ለመግዛት ፈልጌ ነበር አካሄዱ እንዴት ነው?
- birtukan waltenguse asked 2 years ago
ከቀረጥ ነፃ መኪና የት መግዛት እችላለሁ አዲስ 2019/20
- ደረጀ አበበ asked 2 years ago
እስከ 400ሺህ ብር ለራይድ አገልግሎት ሊሆን የሚችን መኪና አገኛለሁ?
- Solomon asked 2 years ago
ቶዮታ ኮሮላ ወያኔ በአነስተኛ ዋጋ የት አገኛለሁ
- Anteneh Entonios asked 2 years ago
ቶዮታ ወያኔ መኪና አለችኝ ኮድ 1 ነች እስዋን መሸጥ ፈልጌ ነበር
- Loza Tefera asked 2 years ago
የአቅሜን ያህል እስከ 200.000 መኪና እፈልጋለሁ?
- binu asked 2 years ago
ቶዮታ አቫንዛ ለመግዛት እፈልጋለሁ
- Samuel Hailu asked 2 years ago
corolla መኪና ያገለግላሉ ስንል ነው ዋጋ
- Natty asked 2 years ago