መግዛት የምፈልገው መኪና የቤት መኪና ሁኗ Ride ሊሰራ የሚችል አሁን ላይ 110,000 ብር በእጄ ላይ አለኝ እሰከ 6 ወር ድረስ 150,000 ብር መቆጠብ እችላለሁ ስለዚህ ቀሪ ክፍያን እንዴት ብድር በማግኘት መኪና መግዛት እችላለሁ?
Phone
0943734173
- Behaylu Dejen asked 2 years ago
- You must login to post comments
Your Answer