መኪና ለመግዛት
0
0

ቶዮታ ኮሮላ አውቶማቲክው አውቶሞቢል፣ከ1.000cc -1,600cc መሪ ያልዞረ፣ግራ ፣ አዲስ ከአስመጪ ለመግዛት ፈልጌ ነበር። ባንክ ከሆነ የየትኛውንም ዓ/ም አዲስ መግዛት ይቻላል? ካልተቻለ የ2022 አዲስ ኮሮላ ቶዮታ መኪና ያልተነዳ ከነቀረጥንና ያለቀረጥ ልትነግሩኝ ትችላላችሁ?መግዛት ፈልጌ ነው።

Phone
0916858908
  • You must to post comments
Showing 0 results
Your Answer
Name*
E-mail*