መኪና አስመጪዎችን በምን መንገድ መለየት ይቻላል?
0
0

በቅርቡ አንድ የብሮከሮች ፔጅ ላይ ሚኒ ካር እናስመጣለን የሚል ማስታወቂያ ተመለከትኩና ለመሞከር ፈለኩና አናገርኳቸው ቢሮ ልምጣና እናውራ አልኴቸው ግን ባለሀብቱ ወደ ውጪ ስለወጣ ቢሮ አልገባም አለኝ ታድያ እንዴት እናርግ ስለው ባለ ሀብቱን በቴሌግራም አውራው አለኝ ከዛ እእራሱ በቴሌግራም አድራሻህን ላክና ትመዘገባለክ አለኝ ከላኩለት በኋላ 10000 ብር መመዝገቢያ አስገባ አለኝ እና እኔም ተጠራጠርኩት መረጃ ካላችሁ አጋሩኝ???

Phone
+251911265964
  • You must to post comments
Showing 0 results
Your Answer
Name*
E-mail*