የቢዝነስ ባለሙያ ነኝ፡፡ የህዝብ -1 የአሽከርካሪነት ፈቃድ አለኝ፡፡
በግሌ ደሴን እንደመነሻ አድርጌ በአነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በመስራት ሀብት ማፍራት እፈልጋለሁ፡፡ በተለይ አድስ ሀይ ሩፍ ወይም ኮስትር መኪና፡፡
ከወለድ ነፃ የዱቤ ግዥ አይነት ብድር እየፈለኩ ነው፡፡ በእናንተ በኩል ከተቻለ አብረን እንስራ፡፡ አጋዥ ሰው እና ሀብት ካገኘሁ ብራንድ የሆነ መለስተኛ የትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋም እችላለሁ፡፡
Phone
+251913313970
- Seid Endris asked 1 year ago
- You must login to post comments
Your Answer