ነዳጅ ከ70 እስከ 100 ብር ይገባል እየተባለ ነው እና ነዳጅ ሲጨምር የመኪና ዋጋ ይቀንሳል ወይስ ይጨምራል ? እስቲ እባካቹ መልሱልኝ መኪና ለመግዛት አስቤ ነበር ስለዚ ነዳጅ እስኪጨምር ልጠብቅ ወይስ አሁን ልግዛ የዋጋ ልዩነት ያመጣል የነዳጅ መወደድ ?
Phone
0912659554
- Seifu asked 1 year ago
- You must login to post comments
Your Answer