የስራ መኪና ለምግዛት ፈልጋለሁ ነገር ግን የመኪና ዋጋ በጣም ከመጨመሩ ጋር ተያይዞ ያለኝ ገንዘብ በቂ አይደለም። ከባንክ ጋር በብድር ለምግዛት ምን ማማላይ አለብኝ? እና የት ባንክ ብሄድ ብድር ላገኝ እችላለሁ
አመሰግናለሁ
- ያሬድ asked 3 years ago
- You must login to post comments
I saw an ad on Debub global bank. they give car loan
- seyoum answered 3 years ago
- You must login to post comments
Your Answer