በባለቤቴ ስም የአካልጉዳተኛ መብት ተጠቅማ ፣ መሟላት ያለበት ዶክመንት ተሟልቶ ከሶስት አመት በፊት ሠራተኛ እና ማህበራዊ ሚኒስቴር ደርሶ በቴክኒክ ችግር ምክንያት የ1600 cc አዲስ መኪና የቀረጥ ነፃ መብቱን ሳንጠቀም እንገኛለን ። አሁን መንግስት የሰጠንን ዕድል ለመጠቀም ምን ይመክሩናል?
- Tesfaye Abebe asked 1 year ago
- You must login to post comments
Your Answer